About Jinkaye App:
This Application is developed by JEB SOFTWARES in Jinka, Ethiopia on April 1, 2022 G.C.
Functionalities:
- You will find:
o Tour and Travel companies
o Job Vacancies
o Place and House sell and rental
o Tenders
o Permanent Companies
o Temporary Sell and Rent Products
o Brokers
o The overview of 16 cultures in South Omo, Zone Ethiopia with image and Small Description.
- Connecting Sellers and Buyers in Jinka City is our main GOAL.
ስለ ጂንካዬ መተግበርያ፡
ይህ የሞባይል መተግበርያ የተሰራው በጄኢቢ ሶፍትዌርስ ጂንካ. ኢትዮጵያ በ መጋቢት 23/2014 ዓ.ም ነው፡፡
የመተግበርያው ስራዎች፡
- ከታች የተዘረዘሩትን ያገኛሉ
o አስጎብኚ ድርጅቶችና ግለሰቦች
o የስራ ማስታወቂያዎች
o የቦታና የቤት ሽያጭና ኪራይ
o ጨረታዎች
o ቋሚ ድርጅቶች
o ጊዜያዊ የእቃ ሽያጭና ኪራይ
o ደላላዎች
o በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ብሔረሰቦችን ባህል የሚያሳይ በፎቶ የታገዘ አጭር መግለጫ
- ዋናው ግባችን ገዢና ሻጭን ጂንካ ውስጥ ማገናኘት ነው፡፡

Show More