AppRecs review analysis
AppRecs rating . Trustworthiness 0 out of 100. Review manipulation risk 0 out of 100. Based on a review sample analyzed.
★
AppRecs Rating
Ratings breakdown
5 star
83%
4 star
0%
3 star
17%
2 star
0%
1 star
0%
What to know
✓
High user satisfaction
83% of sampled ratings are 5 stars
About Guda Tech
Whether you're a tech enthusiast, a business professional looking for a competitive edge, or simply someone who wants to stay informed, our curated content is designed to be accessible and useful for everyone.
Guda Tech Screenshots
Tap to Rate:
Reviews for Guda Tech
Abuki Abdi
3/2/2026
5ገ
Jihad Nasir
2/23/2026
ፕሮጀክቱ ለዘመናት የቆዬ ችግራቸውን እንደሚፈታላቸው ገለጹ። ጥር/2018 (ው.ኢ.ሚ) የውሀና ኢነርጅ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በመተባበር በኦሮሚያ ክልል የምእራብ አርሲ ዞን ናንሰቦ ወረዳ የተገነባው የጸሀይ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ለዘመናት የቆዬ ችግራቸውን እንደፈታላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የናንሰቦ ወረዳ ነዋሪ የሆነችናውና በሆቴል ስራ የምትተዳደረው ወ/ሮ አሰሱ ገዛኸኝ አሁን ላይ የዚህ ፕሮጀክት መተግበር የመብራት ፍላጎትን ብቻ ሳይሆ ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ እና ከጤና ጋር ተያያዠ የሆኑ ችግሮችን እንደሚፈታላቸው ገልጸዋል። ወ/ሮ አሰሱ በማከል ፕሮጀክቱ በተለይ ለሴቶች የሚያባክኑትን ጊዜና በማገዶ ለቀማ በሸክም ምክኒያት የሚደርስባቸውን ከፍተኛ የጤና ችግር ሙሉ በሙሉ በማስቀረት ጤናማ ማህበረሰብ በመፍጠር የደን መጨፍጨፍን በማስቀረት ከጭስ ጋ