BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች icon

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

Bible Quality
Free
4.8 out of 5
50,000+ downloads

About BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

---- ጥያቄና መልስ ----

>>>ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው ።
>>>እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>>ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።

This app contains Amharic bible questions prepared specifically for Ethiopia and Ethiopian users who speak Amharic language in order to assist their bible knowledge and bible study.

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች Screenshots