ይህ ግእዝ መማርያ መተግበርያ ነው፡፡ የ ግእዝን ቋንቋ በቀላሉ ለመማር የሚያስችል ሆኖ የተሰራ ሲሆን የቀን ከ ቀን መግባቢያ ቃለምልልሶችን፤ የግእዝ መዝገበ ቃላት ፣ የግእዝ አኃዛትን፤ የግእዝ አኃዛት መቀየረያ፣ የግእዝ ግሶችን፤ የግእዝ ሰዋስዉ ና የመሳስሉትን ያቀፈ ነው፡፡ በቀላሉ ከዚህ አዉርደዉ ግእዝን ይማሩ፡፡ እነዲሁም መዝገበ ቃላት ና አኃዛት መቀየረያ የያዘ ነዉ።
Show More