መላ ለስራ / Mela Lesira - Service icon

መላ ለስራ / Mela Lesira - Service

Mulugeta Woldemichael
Free
1,000+ downloads

About መላ ለስራ / Mela Lesira - Service

መላ ለስራ ፕላትፎርም ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም አከባቢን፣ ተሸከርካሪንና ሞያን ባማከለ ሁኔታ - ደምበኛን ከአገልግሎት ሰጪው በቀላሉ ያገናኛል፡፡
1. Ride (የታክሲና ሞተር ሳይክል ትራንስፖርት አገልግሎት)
2. Cargo (ፒክአፕ፣ አይሱዙ፣ ሲኖትራክ፣ ሌሎችም የአጭርና የረዥም ርቀት ተሽከርካሪዎችን በመጠቀም በከተማ ውስጥና አገር አቋራጭ የጭነት አገልግሎት)
3. Delivery (በሞተር ሳይክል ከየትኛውም የገበያ ስፍራ ዕቃ ገዝቶ፤ ከሬስቶራንት ምግብ ገዝቶ ለተጠቃሚ ማቅረብ፤ እንዲሁም የትዕዛዝ ዕቃ ተረክቦ በየትኛውም ቦታ ማድረስ)
4. Maintenance (ማንኛውም የቴክኒክና ጥገና ስራ ቦታው ድረስ ሔዶ መስራት)
5. Consultancy (ወጣቶች እንዲሁም ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች በተመረቁበት የት/ት መስክ በሰዓት የተገደበ መለስተኛና ከፍተኛ የማማከር አገልግሎት)

መላ ለስራ / Mela Lesira - Service Screenshots