Ruqya islamic treatment icon

Ruqya islamic treatment

Jannah is my goal
Free
5.0 out of 5
50,000+ downloads

About Ruqya islamic treatment

ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና የተሰኘው አፕሊኬሽን ስለ ሲህር፣ ጂን እና አይን በቁርአን እና በሶሂህ ሀዲሶች ተዳሰውበታል፡፡ ስህር፣ ጂን እና ዐይን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ተብራርቷል፡፡
በተጨማሪም የታመመ ሰው ራሱን ሆነ ሌሎችን እንዴት ማከም ይችላል የሚሉት የተዳሰሱበት የሩቅያ አንቀፆችንም አካቶ የያዘ አፕሊኬሽን ነው፡፡
አፕሊኬሽኑ ልዩ የሚያደርገው free መሆኑ እና ከማስታወቅያዎች(Ads) የፀዳ መሆኑ ነው፡፡
ዳውንሎድ በማድረግ እና ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ፡፡

Ruqya islamic treatment Screenshots