Melegna icon

Melegna

Keteme Information Technology PLC
Free
5+ downloads

About Melegna

Melegna is a marketplace for Ethiopian businesses where users can browse businesses, compare their prices and service quality, and order it at a discount and at ease.

Melegna is also a marketplace for businesses to promote and sell their products and services to their customers and allows them to facilitate their relationship with their customers.

Melegna አፕሊኬሽን ተጠቃሚዎች ቢዝነሶችን የሚቃኙበት፣ ዋጋቸውን እና የአገልግሎት ጥራት የሚያወዳድሩበት እና የቢዝነሶችን ምርቶች እና አገልግሎቶች በቅናሽ እና በቀላሉ የሚገዙበት ወይም የሚያስይዙበት የኢትዮጵያ የገበያ ቦታ ነው።

በተጨማሪም Melegna አፕሊኬሽን የንግድ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን እና አገልግሎቶቻቸውን ለደንበኞች የሚያስተዋውቁበት እና የሚሸጡበት፣ ከደንበኞች ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚያጠናክሩበት አፕሊኬሽን ነው።

Melegna Screenshots