Kefta icon

Kefta

eBiz Online Solutions PLC
Free
1,000+ downloads

About Kefta

"ከፍታ" በተለይ ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተሟላ መረጃ ለመስጠትና ኢንተርፕራይዞቹን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲደርሱ ለማገዝ የተዘጋጀ ድረ ገጽ ነው። ኢንተርፕራይዝ ከማቋቋም አንስቶ፣ ማስተዳደር፣ ማሳደግና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን የተመለከቱ ጉዳዮችን ይዳስሳል። የገበያ ትስስር ጥቆማዎችን በማድረግ የቢዝነስ ዕድሎች እንዲሰፉ ያመቻቻል። የግብር፣ የዕድገት፣ የልምድ ልውውጥ ምክሮችን ይዟል። የጨረታ፣ የኮንስትራክሽን ገበያ ሁኔታና ዋጋዎችን መረጃም ይሰጣል።

Kefta Screenshots

More from eBiz Online Solutions PLC