Online Adama icon

Online Adama

Aderalabs
Free
100+ downloads

About Online Adama

ኦንላይን አዳማ(Online Adama) ማለት በከተማችን አዳማ የመጀመሪያው የመገበያያ ስርዓት(Ecommerce Platform) ነው፡፡የሚሰጠውም አገልግሎትም በከተማችን ውስጥ ያሉ ቢዝነሶችን በአጠቃላይ ምርቶቻቸውን እንዲሸጡና እንዲያስተዋውቁ ይረዳቸዋል፡፡ሸማቾች ደግሞ የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው በቀላሉ ባሉበት ስፍራ ሆነው የፈለጉትን እቃ መግዛት እንችሉ ያስችላቸዋል፡፡
Online Adama is the first Ecommerce Platform in our city Adama.The service also helps businesses in our city generally sell and promote their products.It allows consumers to buy whatever they want without having to go anywhere.

Similar to Online Adama

More from Aderalabs