Agelfano - አገልፋኖ icon

Agelfano - አገልፋኖ

Dima Creative
Free
500+ downloads

About Agelfano - አገልፋኖ

'አገልፋኖ' ማለት አገልግል እና ፋኖስ ማለት ሲሆን፡፡ እኛ ሰዎች የተፈጠርነው እንደአገልግል ለሌሎች ሰዎች ውስጣችን ውስጥ ያለውን የመልካምነት ስንቅ በማጋራት እንደፋኖስም ለሰው ልጆች ሁሉ የቀናነት ብርሃናችንን አብርተን በመቸር በድምቀት ለመኖር ነው የሚል ፍልስፍናን አራማጅና ራስን ዳግም የሚሰሩበት የሕይወት ማንቂያ መፅሐፍ ነው፡፡ ደራሲው ከፈለኝ ዘለለው ይባላል፡፡ የ "ሐዋዝ" በጎ ሀሳብ ማጋሪያ ምሽት ዋና አዘጋጅ ሲሆን በተጨማሪም የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ ነው። ደራሲው ከዚህ በፊት "የሻማ ብርሃን" እና "አሞዛ" የተሰኙ ሌሎች ሁለት የአዕምሮ ማጎልመሻ መፅሐፍትን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ፅፎ ለንባብ በማብቃት ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። በቅርቡም "ሐዋዝ" የተሰኘ አራተኛ አነቃቂ መፅሐፉን ለአንባቢያን ጀባ ይላል።

Agelfano - አገልፋኖ Screenshots