አርካኑል ኢስላም ቁጥር 3 أركان الإسلم icon

አርካኑል ኢስላም ቁጥር 3 أركان الإسلم

Huda Soft
Free
1,000+ downloads

About አርካኑል ኢስላም ቁጥር 3 أركان الإسلم

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 131-180 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

የቀረውን ደርስ በቁጥር 1 እና 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 1 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.hudasoft

※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft

ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ።

መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።
የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።
hudasofts@gmail.com

ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ
Show More

አርካኑል ኢስላም ቁጥር 3 أركان الإسلم Screenshots