የነብያት ታሪክ story of prophets icon

የነብያት ታሪክ story of prophets

Huda Soft
Free
5.0 out of 5
50,000+ downloads

About የነብያት ታሪክ story of prophets

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።

ይህ አፕ የ25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም  ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

የነብያት ታሪክ story of prophets Screenshots