የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች icon

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

Huda Soft
Free
10,000+ downloads

About የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን ﷺ ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ ከ100 በላይ የዑለሞች ድንቃ ድንቅ ንግግሮች በአጭሩ አካቶ ይዟል። አፑ በውስጡ ካካተታቸው ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ንግግሮች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ቀልቦትን የገዛዋት ንግግር መርጠው ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፒክቸሮችን በቀላሉ ማዘጋጀት ይችላሉ።
✑ከድንቅ ንግግሮች መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምት ዑለሞች  ወርቃማ ንግግሮች  እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች Screenshots