Salah The Great Worship( ሶላት ታ icon

Salah The Great Worship( ሶላት ታ

Ethiomapps
Free
4.3 out of 5
50,000+ downloads

About Salah The Great Worship( ሶላት ታ

ሶላት ታለቁ ኢባዳ በአማርኛ ከተዘጋጁ የሶላት መመሪያ አፕልኬሽኖች የመጀመሪያና በአይነቱ ልዩ የሆነ በጽሑፍና በስዕል የተደገፈ የሶላት መማሪያ ሲሆን የሚከተሉትን ያካተትል፡-
የሶላት ትርጓሜ
ሶላት በኢስልመ ያለዉ ቦታ
የሶላት ምሶሶ
የሶላት ቅድመ መሥፈርቶች
ዉዱዕ አደረራግ ስዕላዊ ማበራሪያን ጨምሮ
ጠሃራ ስለ ጀናባና አስተታጠቡ
የጁምዕ ሶላት
የመርሳት ሱጁድ መስፈረርቶቹና እንዴት እናከናዉናል
የቁርዓን ሱጁድ
ሶላታችን ውስጥ የሚሰሩ ስህተቶችና ማስተካከያዉ በስዕል የተደገፈ፡፡
ሌሎችንም ከአፑ ይማራሉ....................

Salah The Great Worship( ሶላት ታ Screenshots