Ramadan Fasting Rules Amharic  icon

Ramadan Fasting Rules Amharic

Ethiomapps
Free
5,000+ downloads

About Ramadan Fasting Rules Amharic

ረመዷን ህጎቹና ደንቦቹ ን አስመልክቶ ማብራሪና ጥያቄና መልሶችን ያካተተ መነበብ የሚገባዉ እጅጉን ልዩ ኢስላማዊ አፕ፡፡
ይህ አፕልኬሽን የያዛቸዉ ዋና ዋና ነጥቦች
ስለ ፆም ማብራሪያ
የጾም ደረጃዉና ጥቅሙ
የጾም አይነቶች
የረመዷን ጨረቃ (ሂላል)
ሱሑር
ቁርዓን በረመዷን
ፆምን የሚያበላሹ ተግባራት
የፆምን ምንዳ የሚቀነሱ ተግባሮች
አንድ ፆመኛ ማድረግ የሌለባጨዉ ነገሮች
ፆመኛ በቀን መታጠብ ይችላል ወይ
ፆመኛ ምግብ ስለ መቅመስ
ፆመኛ ጥርሱን ስለ መፋቅ
ፆምን የሚያስፈጥሩ ነገሮች
የአረጋዊያን ፆም
የእርጉዝ ሴት ፆም
የረመዷን ቀዷ
እና የመሳሰሉትን እጅጉን በጥልቀት የዳሰሰ ነዉ

Ramadan Fasting Rules Amharic Screenshots