ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 icon

ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2

Huda Soft
Free
500+ downloads

About ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2

ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶች

ይህ አፕ ከ160 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ሐዲሶቹን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
_______________
ቁጥር 1 አፕ በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
http://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss.hudasoft

ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 Screenshots