ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

Show More