አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) icon

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)

Huda Soft
Free
10,000+ downloads

About አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1-50 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ50-100 ያለውን ደርስ በቁጥር 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) Screenshots